የሠመራ ዩኒቨርሲቲ ብቁና ውጤታማ የትምህርት ማህበረሰብ ለትምህር ጥራትና ለሀገራዊ ህዳሴ በሚል መፈክር የጥልቅ ተሀድሶ መድረክ በ 04/07/09 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲው ቦርድ ሊቀመንበር እና የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ተጀመረ፡፡