ሠመራ ዩኒቨርሲቲ ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ የሚሆኑ ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የመጡ የምግብ እና ቁሳቁስ ግብአቶችን ለ አፋር ክልል ፕሬዝዳንት አስረከበ::

ሠመራ ዩኒቨርሲቲ ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ የሚሆኑ ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የመጡ የምግብ እና ቁሳቁስ ግብአቶችን ለ አፋር ክልል ፕሬዝዳንት አስረከበ
************************************************************************************
የአፋር ክልልን ከትግራይ ክልል ጋር በሚያዋስናቸው የተለያዩ የአፋር አከባቢዎች የህወኃት ቡድን በከፈተው ጦርነት ምክንያት ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው በተለያዩ አካባቢ ለተጠለሉ ወገኖች የቁሳቁስ ድጋፍ እንዲደረግ የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ባቀረበው ጥሪ መሰረት ስድስት ዩኒቨርሲቲዎች የምግብና የቁሳቁስ ድጋፍ ለሰመራ ዩኒቨርሲቲ አድርሰዋል:: የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር መሀመድ ኡስማን እነዚህን ለድጋፍ የሚሆኑ የምግብ እና የቁሳቁስ ግብአቶች እና ሠመራ ዩኒቨርሲቲው በበኩሉ ያደረገዉን አሰተዋጽኦ ለ አፋር ክልል ፕሬዝዳንት ሀጂ አወል አርባ አስረክበዋል።

መስከረም 4/2014 ዓ.ም

جامعة سمرا تسلم المساعدات والإغاثات الإنسانية التي جمعتها من مختلف الجامعات الإثيوبية الى رئيس إقليم العفر الحاج أول عربا لمساعدة النازحين، والمتضررين بسبب الحروب التي شنتها الجبهة الشعبية لتحرير تجراي على مختلف المناطق والمحافظات في إقليم العفر

*************************
14سبتمبر 2021م

رئيس جامعة سمرا الدكتور محمد عثمان دراسا يسلم المساعدات والإغاثات الإنسانية إلى رئيس إقليم العفر السيد أول عربا ليتم توزيعها للمتضررين في مختلف المناطق ، والمحافظات في إقليم العفر
وتتكون المساعدات والإغاثات الإنسانية التي تم التي سلمها الدكتور محمد عثمان دراسا إلى رئيس الإقليم العفري السيد أول عربا من المواد الغذائية ،(مساعدات عينية) والمسعدات النقدية .

وتتكون المساعدات التي تم تسليمها اليوم من المواد الغذائية ،(مساعدات عينية) والمسعدات النقدية التي جمعتها جامعة سمرا من مختلف الجامعة الإثيوبية وكذلك سلمت الجامعة مساعدات نقدية تبرعتها للمتضررين والنازحين.
وتقدر المساعدات من المواد الغذائية ،(مساعدات عينية) والمسعدات النقدية ب 13 مليون بر إثيوبي والتي جمعتها الجامعة من مختلف الجامعات وكذلك تقدر المساعدات والإغاثة الإنسانية التي تبرعتها جامعة سمرا للمتضررين ب نحو 4.5 مليون بر إثيوبي .

وقال رئيس إقليم العفر الحاج أول عربا “نحن نثق بجامعة سمرا وقيادتها أنهم سيقومون بخدمة مجتمعهم ، وسيقدمون الدعم اللازم للمجتمع المتضرر جراء هذه الحروب ، وجامعة سمرا قامت بالتنسيق مع الجامعات الإثيوبية المختلفة لجمع المساعدات والإغاثات الإنسانية للمتضررين وهذا دليل واضح على أن جامعة سمرا ستخدم المجتمع على أكمل وجه”

وقال رئيس جامعة سمرا الدكتور محمد عثمان دراسا خلال تسليم المساعدات الإنسانية ” فإن جامعة سمرا ستقوم بواجها في خدمة المجتع ونحن سنكون على أتم الإستعداد لدعم المتضررين بهذه الأزمة في مختلف المناطق في إقليم العفر وسنكون بجانبهم إلى أن يعودوا إلى دريارهم”

#جامعة_سمرا
#إدارة_العلاقات_العامة_والعلاقات_الخارجية

 

በሠመራ ዩኒቨርስቲ የሜጋ ስኬል ሪሰርች ፕሮፖዛል ግምገማ Work Shop ተካሄደ።

በሠመራ ዩኒቨርስቲ የምርምር እና ፐብሊኬሽን   ዳሬክቶሬት አዘጋጅነት በተቋማችን ለመጀመሪያ ጊዜ የMega -Scale Research proposals Review Work Shop ዛሬ ረቡዕ 5/5/2013ዓ/ም አካሂዳል። በወርክሾፑ ላይ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግራቸውን ያደረጉት የዩኒቨርስቲው የም/ማ/አ/ ም/ፕሬዝዳንት ዶ/ር ቤተልሄም ዳኛቸው ፣ ምርምር ሁሌም  አድስ ነገር መፍጠር ነው ፣ምርምር  ዘላቂ ልማት ለመፋጠር ጉልህ ሚና አለው ብለዋል።ከዚህም አንዱ ትልልቅ የምርምር ዕድሎችን መፍጠር ነው ብለዋል።   የዩኒቨርስቲው አካዳሚክ ም/ፕሬዝዳንት ዶ/ር አብዱረህማን በበኩላቸው ዩኒቨርስቲያችን የሜጋ ፕሮጀክት ምርምር ለመጀመሪያ ጊዜ ለመሰራት መጀመሩን በይፋ አበስረዋል። ከዚሁም ጋር አያይዘው በዚህ የምርምር ፕሮፖዛል ግምገማ ላይ የተሳተፉ ትልልቅ ባለሙያዎች ፣ፕሮፌሰሮች ፣መምህራን እና ሌሎች አጋር አካላቶች መልካም ጅማሮ እንድሆንላቸው ምኞታቸውን ገልፀዋል። ይህ የሜጋ ስኬል ምርምር በውስጡ  3 ፕሮፖዛል አካታል።እነሱም ፣
1,intergrating Afar cultural studies for social transformation and sustainable Development.  2,Geo-tourism Destination: as implication to Geo-park Development in Afar Regional State.      3,Flood and Drought Risk management  and its mitigation Strategies.
የሚሉ ሲሆኑ ለክልሉ እና ለማህበረሰቡ እድገት ጉልህ ሚና እንዳላቸው ተገልፃል።

የሠመራ ዩኒቨርሲቲ አስ/ጉዳ/ም/ፕሬዝዳንት ዶር ሁሴን ዑመር ውይይት

የሠመራ ዩኒቨርሲቲ አስ/ጉዳ/ም/ፕሬዝዳንት ዶር ሁሴን ዑመር የ2012/13 የትምህርት ዘመን ሰላማዊ መማር ማስተማር ለማረጋገጥና ለማዝለቅ ከተለያዩ የአስተዳደራዊ ጉዳዮች ዘርፍ ከግቢው ጥበቃ እንዲሁም ከሠ/ ከንቲባ ፅ/ቤት አመራሮችና ከፀጥታ አካላት ጋር ተወያዩ። በዩኒቨርሲቲና አከባቢው ሠላም ማስጠበቅ ዙርያ ውይይት አድርጓል ፡፡Samarâ jaamiqatak xiinissô caagiidak ciggiila saqal Dr Cuseen Qumar 2012/13 sanatih barittô wakti saay kee salaamah yan barsiyya kee bartiyyi caagigiida Meqe Gurral akah takkênah baxaabaxsale xiinissô langiiy, Jaamital dacayri caagiidâ taamittah tan taamà abeenit kee Samarâ Magaalàh xiinissoh kutbéh buxàh Miraacinnu kee saay dacrissah tan dagortîluk walal gexse . Jaamiqat kee dariifal saay kee salaam elle dacrisan inna wagittaamal agaarad (walal) keenîluk gexse.نائب مدير الجامعة للشؤون الإدارية في جامعة سمرا الدكتور حسين عمر يجري مشاورات ونقاشات مع إدارة أمن الجامعة مسؤلون في مكتب محافظة سمرا حول كيفية تسير التعليم والتعلم مع الحفاظ على الأمن والسلامة للعام الدراسي الجديد 2012/2013بالتقويم الإثيوبي ووشارك في اللقاء التشاوري أعضاء إدارة الأمن والسلامة في جامعة سمرا ومسؤولون في مكتب محافظة سمرا وتم الإتفاق على التعاون والتنسيق المشترك للحفاظ على الأمن والسلامة في المنطقة من أجل سير العلملية التعليمية في الجامعة بدون عراقيل ومخاوف أمنية في المنطقة